2007

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

፳፻፯ ዓመተ ምሕረት በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ሉቃስ ሲሆን ዓመቱ ባለ ፫፻፷፮ ቀናት ዓመት ነው። ከመስከረም እስከ ነሐሴ ያሉት አሥራ ሁለቱ ወራት እያንዳንዳቸው ሠላሳ (፴) ቀናት ሲኖሩዋቸው አሥራ ሦሥተኛው የጳጉሜ ወር ደግሞ በዚህ ዓመት ስድስት (፮) ቀናት አሉት።

Quick facts

በሌሎች አቆጣጠሮች

ባብዛኛው አለም የጎርጎርያን ካሌንዳር በይፋ በሚጠቀምበት መጠን ይህ አመት ቁጥር (ከታኅሣሥ 21 ቀን በኋላ) 2015 እ.ኤ.አ. ነው።

በሚከሉት አገራት ግን፣ ሌላ የአመት ቁጥር በይፋ (በመንግሥት ሥራ) ይጠቀማል፦

ከዚህ በላይ በየአገሩ ብዙ ልዩ ልዩ ሃይማኖታዊ አቆጣጠሮች አሉ።

Remove ads

የ ፳፻፰ ዓ/ም ዓቢይ ማስታወሻዎች

Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads