መስከረም
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
መስከረም የወር ስም ሆኖ በጳጉሜ ወር እና በጥቅምት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ መጀመርያው የወር ስም ነው።
«መስከረም» ከግዕዙ «ከረመ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው።[1] ሌላ ከቀረቡት ግመቶች መካከል መነሻው «መሰስ-ከረም» (ክረምቱ መሰስ ብሎ ማለፉን)፣ ወይም «መዘክረ-ዓም» (የዓመት መታወሻ) ይባላል።[2] [3] በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ጦውት ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከጣኦት ስም «ጀሑቲ» መጣ።
በጎርጎርዮስ አቆጣጠር የሰፕቴምበር መጨረሻና የኦክቶበር መጀመርያ ነው።
በመስከረም ወር ነጻ የወጡ የአፍሪቃ አገራት
Remove ads
ዘመን
ማመዛገቢያ
- "The Ethiopic Calendar". Archived from the original on 2014-03-31. በ2009-08-24 የተወሰደ.
- ደስታ፡ተክለ፡ወልድ «ዐዲስ፡ያማርኛ፡መዝገበ፡ቃላት» አርቲስቲክ ማተሚያ ቢት፣ አዲስ አበባ ፲፱፻፷፪ ዓ.ም ገጽ ፰፻፳
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
መደኸየኸቸኸቸከቸከቸከኸቸከቸኸተኸኸተኸተኸተኸተተኸተኸተኸተኸተኸተኸተኸኸተከተከተከተጰተተጰተጰተጰተጰጥረ ነገሮች
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads