6 አንጠፍ

የግብፅ ንጉሥ From Wikipedia, the free encyclopedia

6 አንጠፍ
Remove ads

ኑብኸፐሬ አንተፍላይኛ ግብጽ2ኛው ጨለማ ዘመን (17ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት 1574-1568 ዓክልበ. አካባቢ በሂክሶስ ዘመን የገዛ ፈርዖን ነበረ።

==

Quick facts ኑብኸፐሬ አንተፍ, ግዛት ...

==

ከዘመኑ የሆኑት አንዳንድ ጽሑፎች፣ ልዩ ልዩ ቅርሶች፣ መቃብርና የሬሳ ሳትን ሐውልት ይታወቃሉ። የቆጵቶስ አዋጅ በ፫ኛው አመቱ (1571 ዓክልበ. ግ.) የቆጵቶስ ቤተ መቅደስ ቄስ ቴቲ ወልደ ሚንሆተፕ ስለ ወንጀል ከሹመቱ ሻረው።

በአንዱ ቅርስ መሠረት ቀዳሚው 5 አንጠፍ ወንድሙ እንደ ሆነ ይታመናል።

ቀዳሚው
5 አንጠፍ
ግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን
1574-1568 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
7 አንጠፍ
Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads