7 አንጠፍ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ሰኸምሬ ሄሩሂርመዓት አንጠፍ በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (17ኛው ሥርወ መንግሥት) ለአጭር ወራት ምናልባት 1568 ዓክልበ. አካባቢ በሂክሶስ ዘመን የገዛ ፈርዖን እንደ ነበረ ይታመናል።
==
==
ስሙ ከአንድ የሬሳ ሳትን ሐውልት ብቻ ይታወቃል።
ቀዳሚው 6 አንጠፍ |
የግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን 1568 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ ሰናኽተንሬ አሕሞስ |
Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads