ሰናኽተንሬ አሕሞስ

From Wikipedia, the free encyclopedia

ሰናኽተንሬ አሕሞስ
Remove ads

ሰናኽተንሬ አሕሞስላይኛ ግብጽ2ኛው ጨለማ ዘመን (17ኛው ሥርወ መንግሥት) ለአጭር ወራት ምናልባት 1567 ዓክልበ. አካባቢ በሂክሶስ ዘመን የገዛ ፈርዖን እንደ ነበረ ይታመናል።

==

Quick facts ሰናኽተንሬ አሕሞስ, ግዛት ...

==

እስከ 2004 ዓም ድረስ ስሙ «ሰናኽተንሬ» ብቻ ከካርናክ ፈርዖን ዝርዝርና በአንዳንድ መቃብር ተጽፎ ይታወቅ ነበር። በ2004 ዓም ተጨማሪ ቅርሶች ተገኝተው ሌላው ስሙ አሕሞስ (ያሕመስ)፣ የሔሩ ስምመሪመዓት እንደ ሆነ ታወቀ። የተከታዩ የሰቀነንሬ ታዖ አባት፣ የካሞስና የ1 አሕሞስ አያት እንዲሁም የተቲሸሪ ባለቤት እንደ ሆነ ይገመታል፣ ይህ ግን እርግጥ አይደለም።

ቀዳሚው
7 አንጠፍ
ግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን
1567 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ሰቀነንሬ ታዖ
Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads