ኦሮምኛ

From Wikipedia, the free encyclopedia

ኦሮምኛ
Remove ads

ኦሮምኛ ወይም አፋን ኦሮሞ(Afaan oromoo , )አፍሪካ ደረጃ ከአረብኛ እና ሃውዛኛ ቀጥሎ በብዛት የሚነገር ቋንቋ ነው። 263,000 የሚደርሱ ተናጋሪዎች በጎረቤት ሃገሮች ሶማሊያ እና ኬኒያ እንዳሉ ታውቋል። በአጠቃላይ ከ25 ሚሊዮን በላይ ተናጋሪዎች በኢትዮጵያ እና በኬኒያ ይገኛሉ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቋንቋውን ለመጻፍ የሚጠቀመው የላቲን ፊደል ነው። ኬንያ ውስጥ የኣሉት ኦሮሞዎች ኦርማ በሚባል የነገድ ስም ይታወቃሉ።

Thumb
የኦሮሞ ቀበሌኞች በኢትዮጵያና በኬንያ የሚያሳይ ካርታ


ኢትዮጵያ

ታሪካዊ ቦታዎች አክሱምላሊበላጎንደርነጋሽሐረርደብረ-ዳሞአዲስ አበባ
አስተዳደራዊ ክልሎችትግራይአፋርአማራኦሮሚያሶማሌቤንሻንጉል ጉሙዝደቡብ ኢትዮጵያሲዳማማዕከላዊ ኢትዮጵያደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያጋምቤላሐረሪአዲስ አበባድሬዳዋ
ቋንቋዎችአማርኛግዕዝኦሮምኛትግርኛወላይትኛጉራጊኛሶማሊኛአፋርኛሲዳምኛሃዲያኛከምባትኛጋሞኛከፋኛሃመርኛስልጢኛሀደሪኛ
መልክዓ-ምድር - • አባይአዋሽራስ-ዳሽንሶፍ-ዑመርጣናደንከልላንጋኖአቢያታሻላ
ከተሞች - የኢትዮጵያ ከተሞች

Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads