B
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
B / b በላቲን አልፋቤት ሁለተኛው ፊደል ነው።

የ«B» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ቤት» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የመኖርያ ቤት ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ቤታ" (Β β) ደረሰ። በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «በ» («ቤት») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ቤት» ስለ መጣ፣ የላቲን 'B' ዘመድ ሊባል ይችላል።
Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads