D
የላቲን ፊደል 4ኛ ፊደል From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
D / d በላቲን አልፋቤት አራተኛው ፊደል ነው።

የ«D» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ዳሌት» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የደጃፍ ስዕል መስለ። ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት «ደልታ» (Δ δ) ደረሰ። የነዚህ ፊደላት ሁሉ ድምጽ «ድ» ነው።
በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ደ» («ድንት») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ዳሌት» ስለ መጣ፣ የላቲን 'D' ዘመድ ሊባል ይችላል።
Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads