M

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

M / mላቲን አልፋቤት አሥራ ሦስተኛው ፊደል ነው።

More information ግብፅኛ ነ, ቅድመ ሴማዊ ሜም ...
More information የላቲን አልፋቤት, ተጨማሪ ምልክቶች፦ ...

የ«M» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ሜም» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የውሃ ማዕበል ስዕል መስለ። የግብጽኛ ተናባቢ ድምጽ ምልክቶች በሚል ጽሕፈት ለዚህ ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ለድምጹ «ነ» ነበር፤ በሴማውያን ዘንድ ግን «ም» ሆነ። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "" (Μ, μ) ደረሰ።

ከ600 ዓክልበ. ግድም በፊት፣ በጥንታዊ ግሪክ አልፋቤት እንዲሁም በጥንታዊ ኢታሊክ አልፋቤት ሌላ ፊደል 𐌑 ለ«ሥ» ጠቀመ፤ የ«ም» ቅርጽም እንደ «𐌌» ይምሰል ነበር። የ𐌑 (ሥ) ጥቅም በ600 ዓክልበ. ግድም ጠፋ፤ ከዚያስ በ400 ዓክልበ. ግድም የ«𐌌» (ም) ቅርጽ እንደ ዛሬ M ለመምሰል ጀመረ።

ግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «መ» («ማይ») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ሜም» ስለ መጣ፣ የላቲን 'M' ዘመድ ሊባል ይችላል።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ M የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።
Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads