መስከረም ፳፬
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
መስከረም ፳፬ ቀን በየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፳፬ኛው እና የክረምት ፺፬ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ቀን በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፵፪ ቀናት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፤ ዘመነ ማርቆስ እና ዘመነ ማቴዎስ ደግሞ ፫፻፵፩ ቀናት ይቀራሉ።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- ፲፭፻፸፭ ዓ.ም. - የካቶሊኩ ቤተ ክርስትያን ፓፕ ግረጎሪ ፲፫ኛ በኢጣልያ ፤ በፖላንድ ፤ በፖርቱጋል እና በእስፓንያ አገሮች የግሪጎርያዊ ዘመን አቆጣጠርን መሠረተ።
- ፲፭፻፺ ዓ.ም. - የንግሥ ዘመናቸውን (ከ ፲፭፻፶፯ ዓ.ም. እስከ ፲፭፻፺ ዓ.ም.) ሙሉ በቀይ ባሕር በኩል ቱርኮችን (ኦቶማን)፤ በደቡብ የኦሮሞዎችን ጥቃት በመከላከል ያሳለፉት የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ሰርጸ ድንግል በተወለዱ በ ፵፯ ዓመታቸው አረፉ።
Remove ads
ልደት
ዕለተ ሞት
ዋቢ ምንጭ
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads