ጥር
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
የጥር ቀናት | ||||||
1 | 2 | 3 | 4 | 5 | 6 | 7 |
8 | 9 | 10 | 11 | 12 | 13 | 14 |
15 | 16 | 17 | 18 | 19 | 20 | 21 |
22 | 23 | 24 | 25 | 26 | 27 | 28 |
29 | 30 |
ጥር የወር ስም ሆኖ በታኅሣሥ ወር እና በየካቲት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አምስተኛው የወር ስም ነው።
«ጥር» ከግዕዙ «ጠሐር / ጠሐረ» ከሚለው ቃል የተባዛ ነው።[1]
በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ቶቢ ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከጣኦት ስም «ታዓበት» (መሥዋዕት) መጣ።
በጎርጎርዮስ አቆጣጠር የጃንዩዌሪ መጨረሻና የፌብሩዌሪ መጀመርያ ነው።
ዘመን
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads