መስከረም ፳፱

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

መስከረም ፳፱ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፳፱ ኛው ዕለትና የወርኅ መፀው ፬ኛ ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፴፯ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፴፮ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፱፻፹፬ ዓ/ም - ሰመጉ (የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ))በፕሮፌሶር መስፍን ወልደ ማርያም አነሳሽነት በ፴፪ መሥራች ኢትዮጵያውያን አባላት ተመሠረተ።

ልደት


ዕለተ ሞት

  • ፲፱፻ ዓ/ም - የሐረር ገዥ የነበሩት ደጃዝማች ይልማ መኮንን (የራስ መኮንን የመጀመሪያ ልጅ እና የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ታላቅ ወንድም) አርፈው ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በአባታቸው መቃብር ተቀበሩ።


ዋቢ ምንጮች

  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., Hohler, T.R despatch No.224 [ 37912] (Adis Ababa, October 21, 1907)
  • (እንግሊዝኛ) P.R.O.,FCO 371/1660 -ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1973
  • (እንግሊዝኛ) The London Gazette; p. 5494
  • (እንግሊዝኛ) EHRCO; Covenant, Memorandum of Assoiation & Reports (undated)


More information የኢትዮጵያ ወራት ...
Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads