መስከረም ፲፭
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርየዓመቱ ፲፭ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ ፍጻሜ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፶፩ ቀናት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፶ ቀናት ይቀራሉ።
መስከረም ፲፭
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
፲፱፻፳፰ ዓ/ም ሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፳፯ ዓ/ም የተመሠረተው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የጄኔቫውን ስምምነት ከተፈረመ በኋላ ዓለም አቀፋዊ ዕውቅናን ከዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ማኅበር አግኝቶ ፵፰ኛው አባል ሆኗል።
፲፱፻፶፩ አ/ም አየር ዠበብ (አውሮፕላን) አብራሪው ሰሎሞን ግዛው
- ፲፱፻፴፱ ዓ/ም - ነጋድራስ አፈወርቅ ገብረ ኢየሱስ (ዘብሔረ ዘጌ) በዚህ ዕለት በእሥራት ላይ በነበሩበት ጅረን በሚባል በጅማ ከተማ አቅራቢያ ባለ ቦታ በተወለዱ በ ፸፱ ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
ዋቢ ምንጮች
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads