መስከረም ፪

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

መስከረም 2 ቀን: ብሄራዊ ቀን በኬፕ ቨርድ...

መስከረም ፪ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪ናው ዕለት ሲሆን፤ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፷፬ ቀናት፤ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፷፫ ቀናት ይቀራሉ።

ኢትዮጵያ ታሪክ ዘመናዊ አብዮት ፈንድቶ የዘውድን ስርዓት ሽሮ የመጨረሻውን ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን ከሥልጣን ያወረደበት ዕለት ነው። በአብዛኛዎች ኢትዮጵያውያንም ዘንድ የአገራችን ባህላዊ፣ ኃይማኖታዊ እና ሰብአዊ ብስበሳ የተጀመረበትም ዕለት እንደሆነ በሰፊው ይነገራል።

ታሪካዊ ማስታወሻዎች


  • ፲፬፻፵፪ ዓ/ም - በቱሙ ምሽግ ውግያሞንጎል ሃያላት የቻይናን ንጉስ ማረኩ።
  • ፲፭፻፴፭ ዓ/ም - አምባ ሰሜን በተባለ ሥፍራ ላይ በቡርቱጋል ሠራዊት እና በአህመድ ግራኝ መኻከል በተካሄደው ጦርነት ላይ ዶም ክርስቶፍ ዳጋማ በጥይት ቆስሎ በግራኝ ወታደሮች ተማረከ።
  • ፲፱፻፴፭ ዓ/ም - የጓደኞች ወታደርና 1,800 የጣልያ እስረኞች ተሸክማ ላኮኒያ የምትባል መርከብ አፍሪቃን ስትቀርብ በጀርመኖች ተኩስ ሰመጠች።



More information የኢትዮጵያ ወራት ...
Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads