መስከረም ፳፫
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፳፫ኛው እና የወርኀ ክረምት ፺፫ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፵፫ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስ ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፵፪ ዕለታት ይቀራሉ።
መስከረም ፳፫
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዚህ ዕለት የሰማዕታትን ዓለቃ ቅዱስ ጊዮርጊስን በማስታወስ ትዘክረዋለች።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- ፲፱፻፹፫ ዓ.ም. - የጀርመን ዳግመኛ መወሐድ፦ ምስራቃዊ የጀርመን አገር የነበረችው የጀርመን ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ከምዕራባዊው የጀርመን አገር ጋር ተቀላቅላ ክልሏ የጀርመን ፈዴራላዊ ሪፑብሊክ አካል ሆኖ ሕዝቦቿም የአውሮፓ ሕብረት አባል ዜጎች ሆኑ።
Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads