መጋቢት ፩

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

መጋቢት ፩፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፹፩ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፷፮ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፹፭ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፹፬ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፭፻፺፱ ዓ/ም - በጎጃም ምድር ጎል በተባለ ሥፍራ የንጉሥ አጼ ያዕቆብ እና የአጼ ሱስንዮስ ሠራዊት ጦርነት ገጥመው ድሉ የሱስንዮስ ሆነ። አጼ ያዕቆብ እና ጳጳሱ ዳግማዊ ጴጥሮስ በዚሁ ጦርነት ላይ ሞቱ።
  • ፲፱፻፷፭ ዓ/ም - አዲስ አበባ፣ በጄኔራል ዊንጌት ትምህርት ቤትኦሮሞ ተወላጅ ተማሪዎች ባካሄዱት አመጽ ትምህርት ቤቱ ለጊዜው ተዘግቶ ዋለ።
Remove ads

ልደት

ዕለተ ሞት

  • ፲፮፻፶፫ ዓ/ም - የአጼ ሱስንዮስ ሚስት እና የአጼ ፋሲል እናት፣ እቴጌ ወልድ ሠዓላ አረፉ።


ዋቢ ምንጮች

  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1660-ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1973
  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1829 -ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974


More information የኢትዮጵያ ወራት ...
Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads