መጋቢት ፰
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
መጋቢት ፰፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፹፰ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፸፫ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፸፰ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፸፯ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፰፻፺፪ ዓ/ም - በሩሲያው ንጉሥ ዛር እስክንድር ሣልሳዊ አዲስ አበባ ላይ የተገነባው እና በሩሲያ የቀይ መስቀል ማኅበር ስም የተሠየመው የከተማዋ የመጀመሪያው ሆስፒታል (በኋላ ዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል) ተመርቆ ተከፈተ።
- ፲፱፻፹ ዓ/ም - የኤርትራ ነጻነት ግንባር ሠራዊት በአፋበት ግንባር በተሰማራው የ’ናደው እዝ’ ጦር ላይ ከጎንና ከኋላም አስርጎ ሲያጠቃ በኮሎኔል ጌታነህ ኃይሌ የሚመራው የናደው እዝ በከፍተኛ ሽብር ሊሸነፍ ቻለ።
Remove ads
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974
- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/Battle_of_Afabet
- (እንግሊዝኛ) http://www.bbc.co.uk/news/world-middle-east-17416429
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads