ሰኔ ፲
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ሰኔ ፲ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፹ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፸፭ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፹፮ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፹፭ ቀናት ይቀራሉ።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- ፲፱፻፶፭ ዓ/ም - የሃያ ስድስት ዓመቷ መቶ ዓለቃ ቫለንቲና ተሬሽኮቫ (Valentina Tereshkova) በሶቪዬት ኅብረት የጠፈር መንኮራኩር ‘ቮስቶክ ስድስተኛ’ ወደጠፈር ስትተኮስ በዓለም የመጀመሪያዋ ሴት ሆነች።
- ፲፱፻፷፰ ዓ/ም - በደቡብ አፍሪቃ ሶዌቶ ከተማ ውስጥ በተካሄደው ሕዝባዊ ሰልፍ፣ በፖሊሶችና ወጣት ጥቁሮች መኻል የተከተለው ግጭት ምክንያት አሥራ ሁለት ሰዎች ሞተዋል።
ልደት
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads