ታኅሣሥ ፳፮
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ታኅሣሥ ፳፮ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፲፮ተኛው እና የበጋ ወቅት የመጀመሪያው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፪፻፶ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፵፱ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፳፮ ዓ/ም - የነፋስ ስልክ (Wirless) በኢትዮጵያ ተጀመረ፤ ቆመ፡፡
- ፳፻፪ ዓ/ም - በአሁኑ ጊዜ በ፰መቶ ፳፱ ነጥብ ፰ ሜትር ርዝመቱ በዓለም አንደኛው ሰማይ-ጠቀስ ሕንፃ የሆነው ቡርጅ ከሊፋ (Burj Khalifa (Arabic: برج خليفة)) ሕንፃ በዱባይ በዚህ ዕለት ተመረቀ።
ልደት
ዕለተ ሞት
ዋቢ ምንጮች
- ሳምንቱ በታሪክ ፣ ሪፖርተር
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads