ግንቦት ፳፯
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ግንቦት ፳፯ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፷፯ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፷፪ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፺፱ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፺፰ ቀናት ይቀራሉ።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- ፲፱፻፷፭ ዓ/ም - በመከላከያ ሚኒስትር ጄኔራል ሊዩቢቺክ የሚመራ የዩጎዝላቪያ ወታደራዊ ቡድን ከኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ጋር አዲስ አበባ ላይ ያካሄደውን የአራት ቀን ውይይት ጀመረ።
- ፲፱፻፹፩ ዓ/ም - በቻይና ርዕሰ ከተማ ቤይጂንግ በሚገኘው የቲያናንመን አደባባይ ለብዙ ቀናት ሲካሄድ የሰነበተው ሕዝባዊ የዴሞክራሲ ዓመጽ፣ በዚህ ዕለት በጦር ሠራዊት የታንክ እና መሣሪያ ኃይል ተሰብሮ ሲያከትም በብዙ መቶ የሚቆጠሩ ሰዎችም በወታደሮቹ ተረሽነው ሞተዋል።
ልደት
- (እንግሊዝኛ) http:// http://en.wikipedia.org/wiki/June_4
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1660 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1973
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads