ግንቦት ፲፩

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

ግንቦት ፲፩ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፶፩ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፵፮ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፲፭ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፲፬ ቀናት ይቀራሉ።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፯፻፺፮ ዓ/ም - አምባገነኑ የፈረንሳይመሪ ናፖሌዮን ቦናፓርት እራሱን በእራሱ የአገሪቱ ቄሳር (Emperor) ማድረጉን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አጸደቀ።


ልደት

ዕለተ ሞት


ዋቢ ምንጮች

  • (እንግሊዝኛ) FO 371/154836 Annual Report from Ethiopia for 1960


More information የኢትዮጵያ ወራት ...
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads