ግንቦት ፲፪

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

ግንቦት ፲፪ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፶፪ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፵፯ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፲፬ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፲፫ ቀናት ይቀራሉ።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፬፻፹፮ ዓ/ም - ዓፄ እስክንድር በነገሡ በ፲፮ ዓመታቸው አረፉና በደብረ ወርቅ ተቀበሩ። ሥልጣነ መንግሥታቸውም ወደ ፯ ዓመቱ ልጃቸው ዓምደ ጽዮን ሣልሳዊ ተዘዋወረ። ሆኖም ዓምደ ጽዮን በነገሡ በ፯ ወራቸው ድንገት ስለሞቱ አልጋው ወደ አባታቸው ወንድም አጼ ናዖድ ተላልፏል።

ልደት

ዕለተ ሞት

  • ፲፯፻፲፫ ዓ/ም - አፄ ዳዊት ሣልሳዊ በዚህ ዕለት አረፉ።

ዋቢ ምንጮች


More information የኢትዮጵያ ወራት ...
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads