ግንቦት ፲፮

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

ግንቦት ፲፮ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፶፮ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፶፩ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፲ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፱ ቀናት ይቀራሉ።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፱፻፹፫ ዓ/ም - ፴፬ የእስራኤል አየር ዠበቦች ፲፬ሺ ፫፻፳፭ የቤተ-እስራኤል ተከታይ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ፈላሻዎችን በ፴፮ ሰዓት ውስጥ ጭነው እስራኤል ገቡ።


ልደት


ዕለተ ሞት


ዋቢ ምንጮች

  • (እንግሊዝኛ) FCO 371/1660 ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1973


More information የኢትዮጵያ ወራት ...
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads