ግንቦት ፲፱
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ግንቦት ፲፱ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፶፱ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፶፬ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፯ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፮ ቀናት ይቀራሉ።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- ፲፱፻፳፪ ዓ/ም - በኒው ዮርክ ከተማ የ፩ሺ፵፮ ጫማ (፫መቶ ፲፱ ሜትር) ቁመት ያለው የ’ክራይዝለር’ ሕንፃ ተከፈተ።
- ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - የኤርትራ ነጻ አውጪ ግንባር አባላት ጊንዳ ውስጥ በሉተራን ሚሲዮን ሆስፒታል ውስጥ የሚሠራ ዶክቶርን የመጥለፍ ሙከራ ሲያደርጉ አንዲት አስታማሚ (ነርስ) ተገደለች።
- ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - የቴሌኮሙኒኬሽን ሠራተኞች በአድማ ሥራቸውን አቆሙ።
ልደት
- ፲፱፻፶፮ ዓ/ም - የአዲሲቷ ሕንድ መስራችና ጠቅላይ ሚኒስትር ጃዋሃርላል ኔህሩ በተወለዱ በ፸፬ ዓመታቸው ድንገት አረፉ።
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1829 ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974
- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/May_27
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads