ግንቦት ፪
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ግንቦት ፪ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፵፪ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፴፯ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፳፬ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፳፫ ቀናት ይቀራሉ።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ልደት
- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/May_10
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads