ግንቦት ፳፩

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

ግንቦት ፳፩ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፷፩ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፶፮ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፭ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፬ ቀናት ይቀራሉ።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፮፻፺፭ ዓ/ም - የሩሲያ ቄሳር ታላቁ ጴጥሮስ (Tsar Peter the Great) በስሙ የሠየማትን የፔትሮግራድን ከተማ ቆረቆረ።
  • ፲፰፻፺፪ ዓ/ም - የቻድ ርዕሰ ከተማ ንጃሜና በፈረንሳዩ አዛዥ ኤሚል ጀንቲል ፎርት ላሚ ተብላ ተቆረቆረች።


ልደት


ዕለተ ሞት


ዋቢ ምንጮች


More information የኢትዮጵያ ወራት ...
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads