ግንቦት ፰
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ግንቦት ፰ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፵፰ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፵፫ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፲፰ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፲፯ ቀናት ይቀራሉ።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ልደት
- ፲፰፻፷ ዓ/ም - የዓፄ ቴዎድሮስ ሚስት እና የልዑል ዓለማየሁ እናት፤ እቴጌ ጥሩነሽ በዚህ ዕለት አረፉ።
- (እንግሊዝኛ) STANLEY, HENRY M.; THE STORY OF THE ABYSSINIAN CAMPAIGN OF 1866-7 (1896)
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads