ግንቦት ፱
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ግንቦት ፱ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፵፱ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፵፬ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፲፯ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፲፮ ቀናት ይቀራሉ።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- ፲፱፻፷፫ ዓ/ም - የአዲስ አበባው ጄኔራል ዊንጌት ትምህርት ቤት የተመሠረተበትን ፳፭ኛ ዓመት በዓል ንጉሠ ነገሥቱ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በተገኙበት አከበረ።
- ፲፱፻፹፱ ዓ/ም - በሎረንት ካቢላ የተመራው ሠራዊት የዛይር ርዕሰ ከተማ ኪንሻሳ ሲገባ የአገሪቱም ስም ተለውጦ የ ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ተባለች።
ልደት
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 31/1118 ETHIOPIA: ANNUAL REVIEW FOR 1971
- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/May_17
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads