ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፴፫ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፴፫ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፴፪ ዕለታት ይቀራሉ።

ነሐሴ ፫

ታሪካዊ ማስታወሻዎች

፲፪፻፵፭ ዓ/ም - የዛግዌ መንግሥትን በአቡነ ተክለ ኃይማኖት አስታራቂነት ካስፈጸሙ በኋላ ዓፄ ይኩኖ አምላክ ፻፷፫ኛው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ሆነው ነገሡ።[1]

ልደት

ዕለተ ሞት

፳፻፩ ዓ/ም - ጥቁር አሜሪካዊው ሙዚቀኛና ተዋናይ አይዛክ ሄይስ በዚህ ዕለት አረፈ።

ዋቢ ምንጮች

Wikiwand in your browser!

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.

Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.