መስከረም ፲፬
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፲፬ኛው ዕለት እና የክረምት ፹፭ኛ ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፶፪ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስ ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፶፩ ዕለታት ይቀራሉ።
መስከረም ፲፬
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- ፲፱፻፷፩ ዓ/ም-ስዋዚላንድ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አባል ሆነች።
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads