መስከረም ፲፪
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
መስከረም ፲፪ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፲፪ ኛው ዕለት እና የክረምት ፹፪ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፶፬ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስ ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፶፫ ዕለታት ይቀራሉ።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- ፲፱፻፴፮ ዓ.ም. - የሙሶሊኒ አዲስ ፋሺስታዊ መንግሥት በአዶልፍ ሂትለር ግፊት እና ድጋፍ 'የጣልያን ሕብረተሰባዊ ሪፑብሊክ' በሚል ስም በሰሜን ጣልያን ጀመረ።
=ልደት=መሳይ
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads