መስከረም ፲፮
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፲፮ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፶ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስ ፣ ማቴዎስ እና ማርቆስ ደግሞ ፫፻፵፱ ዕለታት ይቀራሉ።
መስከረም ፲፮
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት፣ በዚህ የመስቀል ዋዜማ ዕለት ደመራ ይደመራል፣ ጸሎተ ወንጌል ይደረሳል፣ መዝሙርና ሽብሸባ ይቀርባል፡፡ በመጨረሻም ደመራው ይለኮሳል፡፡
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- ፲፱፻፵፫ ዓ/ም -የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በጠቅላላ ጉባኤው ውሳኔ መሠረት ፥ኤርትራከኢትዮጵያጋራ ተዋሃደች።
- ፲፱፻፶፭ ዓ/ም - የየመን አረባዊ ሪፑብሊክ ተመሠረተ።
- ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - በፈረንሳይ እና ብሪታንያ በኅብረት የተሠራው ‘ኮንኮርድ’ የተባለው አየር ዠበብ ለመጀመሪያ ጊዜ የአትላንቲክ ውቅያኖስን በማቋረጥ የፍጥነት ክብረ ወሰን አስመዘገበ።
Remove ads
ዋቢ ምንጮች
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads