ነሐስ (ፊደል)

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

ነ ኑ ኒ ና ኔ ን ኖ ኗ



More information የአቡጊዳ ታሪክ ...

ነሐስ በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 14ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓንአራማያዕብራይስጥሶርያም ፊደሎች 14ኛው ፊደል «ኑን» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ኑን» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 14ኛ ነው።

ታሪክ

More information ተመሳሳይ ግብፃዊ ስዕል ("ጀ"), ቅድመ-ሴማዊ ...


የነሐስ መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የእባብ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። አጠራሩ ግን «ጀ» ነበር። በግብፅ የሠሩት ሴማውያን ግን በቋንቋቸው «ነሐስ» ስላሉት፣ ይህ ስዕል «ነ» ሆኖ እንዲሰማ መጣ።

More information ከነዓን, አራማያ ...


የከነዓን «ኑን» እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ የአረብኛም «ኑን» ወለደ። ከዚህ በላይ የግሪክ አልፋቤት «ኑ» (Ν ν) አባት ሆነ። እሱም የላቲን አልፋቤት (N n) እና የቂርሎስ አልፋቤት (Н н) ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ«ነሐስ» ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር (ሐምሳ) ከግሪኩ ν በመወሰዱ እሱም የ«ነ» ዘመድ ነው።

Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads