ግንቦት ፲፰

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

ግንቦት ፲፰ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፶፰ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፶፫ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፰ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፯ ቀናት ይቀራሉ።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፱፻ ዓ/ም - ለብሪታኒያዊው ሥራ-ፈጣሪ ዊሊያም ኖክስ ዳርሲ የሚሠሩ መሐንዲሶች ‘ማስጂዲ ሱሌይማን’ በተባለ በአሁኗ ኢራን የሚገኝ ስፍራ ላይ በመካከለኛው ምሥራቅ የመጀመሪያውን ትልቅ የነዳጅ ክምችት አገኙ።


Remove ads

ልደት


ዕለተ ሞት


ዋቢ ምንጮች

  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FO 371/154836 Annual Report from Ethiopia for 1960
  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1660 ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1973


More information የኢትዮጵያ ወራት ...
Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads