ግንቦት ፳

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

ግንቦት ፳ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፷ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፶፭ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፮ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፭ ቀናት ይቀራሉ።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፰፻፹፯ ዓ/ም - የአየርላንድ ተወላጁ ደራሲና ባለቅኔው ኦስካር ዋይልድ (Oscar Wilde) በግብረ ሰዶማዊነት ተፈርዶበት ታሰረ።
  • ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - የጠቅላይ ሚኒስትር እንዳልካቸው መኮንን መንግሥት የሚኒስትሮችን ለውጥ ይፋ አደረገ። ከነዚህም አንዱ የአገር ግዛት ሚኒስትር የነበሩትን ደጃዝማች ዘውዴ ገብረ ሥላሴን ወደ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መዛወር ያካትታል።
Remove ads

ልደት


ዕለተ ሞት


ዋቢ ምንጮች

  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974


More information የኢትዮጵያ ወራት ...
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads