ግንቦት ፳፱
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ግንቦት ፳፱ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፷፱ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፷፬ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፺፯ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፺፮ ቀናት ይቀራሉ።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ልደት
- ፲፰፻፸፭ ዓ/ም - በዓለም የታወቀው የምጣኔ ሀብት ጥናት ሊቅ፤ የእንግሊዝ ተወላጁ ጆን ሜይናርድ ኪይንስ (John Maynard Keynes) በዚህ ዕለት ተወለደ።
- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/June_6
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads