መስከረም ፳፰

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፳፰ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፴፯ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፮ ዕለታት ይቀራሉ።

መስከረም ፳፰


  • ፲፱፻፺፰ ዓ/ም በፓኪስታን እና ሕንድ ድንበር አካባቢ የሚኖሩ ፹፮ንሺህ ያህል ሰዎች በተከሰተው ትልቅ የመሬት እንቅጥቅጥ አደጋ ሕይወታቸውን አጡ።

ልደት

፲፱፻፴፬ ዓ/ም ጥቁር አሜሪካዊው ስብከተኛ እና የሰብዓዊ መብት ታጋይ ጄሲ ጃክሰን

ዕለተ ሞት


ዋቢ ምንጮች


More information የኢትዮጵያ ወራት ...
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads