ጥር ፬

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፳፬ተኛው ዕለት እና የበጋ ፱ነኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፪፻፵፪ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፵፩ ቀናት ይቀራሉ።

ጥር ፬ ቀን

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፱፻፶፮ ዓ/ም - በዛንዚባር ደሴት በጊዜው በሱልጣን ይመራ የነበረውን አረባዊ መንግሥት በጆን አኬሎ የሚመራ ሽብርተኛ ቡድን ፈንቅሎ የዛንዚባር ሪፑብሊክን መሠረተ።
  • ፲፱፻፷፪ ዓ/ም - በናይጄሪያ ሲካሄድ የሰነበተው የእርስ በርስ ጦርነት በቢያፍራ ወገኖች ተሸናፊነት አከተም።
  • ፳፻፪ ዓ/ም - በሀይቲ ደሴት ላይ ትልቅ የመሬት እንቅጥቅጥ ተነስቶ ፪ መቶ ፴ ሺህ ያህል ሰዎችን አጠፋ።

ልደት


ዋቢ ምንጮች


More information የኢትዮጵያ ወራት ...
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads