የአይርላንድ ነገሥታት ዝርዝር
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ማስታወሻ፦ ከ400 ዓ.ም. አስቀድሞ የነበሩት የአይርላንድ ነገሥታት በታሪክ ሊቃውንት ዘንድ ከአፈ ታሪካዊ ሁኔታ በላይ የላቸውም።
የጥንት ዘመን ዘሮች
- በማየ አይህ ዘመን፣ ቢጥ የሚባል የኖኅ ልጅ ከ52 ሌሎች ጋር የጥፋትን ውኃ ለማምለጥ ወደ አይርላንድ እንደ መጣ፣ ሁላቸውም ግን እንደ ተሰመጡ ይባላል።
- የማጎግ ተወላጅ ፓርጦሎን በ2284 ዓክልበ. በአይርላንድ ደረሰ። 30 አመት ከነገሠ በኋላ፣ ወገኑም ሁሉ ከ300 ዓመት በኋላ በጨነፈር ሞቱ። አይርላንድ ከዚያ ለ30 አመት ባድማ ነበረች።
- የፓርጦሎን ዘመድ ነመድ በ1954 ዓክልበ. በአይርላንድ ደረሰ። ከ9 አመት በኋላ ሞቶ ልጆቹ ለ207 አመት ለፎሞራውያን ሲገዙ ቆይተው አንዱ ነገድ ወደ ግሪክ አገር ሸሽተው ከሌላ 200 ዓመት በኋላ ፊር ቦልግ ተብለው ወደ አይርላንድ ተመለሡ ።
የፊር ቦልግ ነገድ
የቱዋጣ ዴ ዳናን ነገድ (1501-1305 ዓክልበ.)
ሚሌሲያን ነገድ (1305 ዓክልበ.-118 ዓ.ም.
Remove ads
የጎይደል ነገድ (118-832 ዓ.ም.)
- ቱዋጣ ተቅትማር 118-148 ዓ.ም. ግድም
- ማል ማክ ሮክራይድ 148-151 ዓ.ም. ግድም
- ፈድሊሚድ ረቅትማር 151-159 ዓ.ም. ግድም
- ካጣይር ሞር 159 ዓ.ም. ግድም
- ኮን ኬትቃታቅ 159-178 ዓ.ም. ግድም
- ኮናይር ኮኤም 178-179 ዓ.ም. ግድም
- አርት ማክ ኩዊን 179-210 ዓ.ም. ግድም
- ሉጋይድ ማክ ኮን 210-240 ዓ.ም. ግድም
- ፌርጉስ ዱብዴታቅ 240-241 ዓ.ም. ግድም
- ኮርማክ ማክ አይርት 241-252 ዓ.ም. ግድም
- ዮቃይድ ጎናት 252-253 ዓ.ም. ግድም
- ካይርብሬ ሊፌቃይር 253-279 ዓ.ም. ግድም
- ፎጣድ ካይርፕተቅ እና ፎጣድ አይርግጠቅ 279-280 ዓ.ም. ግድም
- ፍያቃ ስሮይፕቲኔ 280-316 ዓ.ም. ግድም
- ኮላ ኡዋይስ 316-320 ዓ.ም. ግድም
- ሙይረዳቅ ቲረቅ 320-343 ዓ.ም. ግድም
- ካኤልባድ 343-344 ዓ.ም. ግድም
- ዮቃይድ ሙግሜዶን 344-354 ዓ.ም. ግድም
- ክሪቨን ማክ ፊዳግ 354-370 ዓ.ም. ግድም
Remove ads
በሊቃውንት ስምምነት ታሪካዊ ሆነው የተቆጠሩት ነገሥታት
- ኒያል ኖይጊያላቅ 370-397 ዓ.ም.
- ናጥ ኢ 397-420 ዓ.ም.
- ሎጋይር ማክ ኒል 420-454 ዓ.ም.
- አይሊል ሞልት 454-476 ዓ.ም.
- ሉጋይድ ማክ ሎጋይሪ 476-502 ዓ.ም.
- ሙይርቀርታቅ ማክ ኤርካይ 502-526 ዓ.ም.
- ቱዋጣል ማኤልጋርብ 526-536 ዓ.ም.
- ዲያርማይት ማክ ኬርባይል 536-557 ዓ.ም.
- ዶምናል ኢልገልጣቅ እና ፎርጉስ ማክ ሙይርቀርታይግ 557-558 ዓ.ም.
- አይንሙይሬ ማክ ሴትናይ 558-561 ዓ.ም.
- ዮቃይድ ማክ ዶምናይል እና ባይታን ማክ ሙይርቀርትታይግ 561-564 ዓ.ም.
- ባይታን ማክ ኒኔዳ 564-565 ዓ.ም.
- አይድ ማክ አይሙይረቅ 565-590 ዓ.ም.
- አይድ ስላይን እና ኮልማን ሪሚድ 590-596 ዓ.ም.
- አይድ ዋሪድናቅ 596-604 ዓ.ም.
- ማይል ኮባ ማክ አይዶ 604-607 ዓ.ም.
- ሱይብኔ መን 607-620 ዓ.ም.
- ዶምናል ማክ አይዶ 620-634 ዓ.ም.
- ኬላቅ ማክ ማይሌ ኮባ እና ኮናል ኮኤል 634-650 ዓ.ም.
- ዲያርማይት ማክ አይዶ ስላይን እና ብላጥማክ ማክ አይዶ ስላይን 650-657 ዓ.ም.
- ሰቅናሳቅ - 657-664 ዓ.ም.
- ከንፋይላድ 663-667 ዓ.ም.
- ፊንስነቅታ ፍሌዳቅ 667-687 ዓ.ም.
- ሎይንግሰቅ ማክ ኤንጉሶ 687-695 ዓ.ም.
- ኮንጋል ከንማጋይር 695-702 ዓ.ም.
- ፌርጋል ማክ ማይሌ ዱይን 702-714 ዓ.ም.
- ፎጋርታቅ ማክ ኔል 714-716 ዓ.ም.
- ኪናይድ ማክ ኢርጋላይግ 716-720 ዓ.ም.
- ፍላይትበርታቅ ማክ ሎይንግሲግ 720-726 ዓ.ም.
- አይድ አላን 726-735 ዓ.ም.
- ዶምናል ሚዲ 735-755 ዓ.ም.
- ኒያል ፍሮሳቅ 755-763 ዓ.ም.
- ዶንቃድ ሚዲ 763-789 ዓ.ም.
- አይድ ኦይርድኒዴ 789-811 ዓ.ም.
- ኮንቆባር ማክ ዶንቃዳ 811-825 ዓ.ም.
- ኒያል ካይሌ 825-838 ዓ.ም.
- ማይል ሰቅናይል ማክ ማይሌ ሯናይድ 838-854 ዓ.ም.
- አይድ ፊንድሊያጥ 854-871 ዓ.ም.
- ፍላን ሲና 871-908 ዓ.ም.
- ኒያል ግሉንዱብ 908-911 ዓ.ም.
- ዶንቃድ ዶን 911-936 ዓ.ም.
- ኮንጋላቅ ክኖግባ 936-948 ዓ.ም.
- ዶምናል ዋ ኔል 948-972 ዓ.ም.
- ማይል ሰቅናይል ማክ ዶምናይል 972-994 ዓ.ም.
- ብሪያን ቦሩማ 994-1006 ዓ.ም
Remove ads
ዋቢ መጻሕፍት
የአይርላንድ ነገስታት ልማዶችን ስለ ማስማማት Archived ሜይ 26, 2014 at the Wayback Machine (እንግሊዝኛ)
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads